Procurement of Maintenance and Repair Service
Assosa University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የተማሪዎች ካፍቴሪያ የዉስጥ ቀለም ቅብ ስራ ግዥ 30/2019 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-W-0067-2019-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-11-02 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-10-30 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Assosa dam, Room 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Vat Registration Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሽናፊ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በተጠየቀው የፍላጎት መጠን መሰረት ሰርቶ ማሰረከብ አለበትየተማሪዎች ካፍቴሪያ የዉስጥ ቀለም ቅብ ስራ የግድግዳዉ ፕላስቲክ ቀለም ቅብ ስራ 117 ቁጥር ሱፕር የግድግዳ ቀለም ቅብ ከሜትር ከ 50 ሳ.ሜ በላይ የፕላስቲክ ቀለም ከዚያ በታች የብረት 462 ቁጥር ቀለም መስመሩን ጠብቆ መቀባት ይኖርበታል፡፡ ቀለም ከመቀባቱ በፊት ማጽዳትን ይጨምራል፡፡የተማሪ ካፌ ግድግዳ 6 ሜትር ርዝማኔ ያለዉ ሲሆን ከፊት መግቢያ በር አካባቢ 80 ካሬ ዲኮሬቲቭ ቀለም ቀለም ቅብ ስራ ያለዉ 2 የላቤራ ቲከር ቤቶች ቅብ የሚጨምር እንዲሁም መሰለፊያ ዲሺ ፖል ብረት ቅብ ለዉ ዋጋዉ ስካፎልዲግ ስራም ቀለም አቅርቦ መቀባትን ያካትታል፡፡ 2ኛ የኮርኔስ ነጭ ሱፕር ቀለም ቅብ፡፡
