የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ለመንገድ ጥገና ለጠጠር ማመላለስ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ገልባጭ መኪና ከነሹፌሩ በግልፅ ጨረታታአወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/05/2019
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ለመንገድ ጥገና ለጠጠር ማመላለስ ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ገልባጭ መኪና ከነሹፌሩ በግልፅ ጨረታታአወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::
| ዲስትሪክት | ፕሮጀክት | ኪ.ሜ | የጠጠር ሳይት | ኦፍሰት በኪ.ሜ | አማካይ የምልልስ ርቀት በኪ.ሜ ወደ ቀኝ | አማካይ የምልልስ ርቀት በኪ.ሜ ወደ ግራ | የሚያስፈልገዉ ጠጠር መጠን ወደ ቀኝ | የሚያስፈልገዉ ጠጠር መጠን ወደ ግራ | የሚያስፈልገዉ ጠጠር መጠን ድምር | ጠቅላላ የስራ መጠን ወደ ቀኝ | ጠቅላላ የስራ መጠን ወደ ግራ | ጠቅላላ የስራ መጠን ድምር |
| ሚዛን | እንደኪል ዲዙ | 10 | Q1 | 4 | 5 | - | 10,500 | - | 10,500 | 94,500 | 94,500 | |
| አቤሎ ኪዮ | 14 | Q1 | - | 6.5 | 0.5 | 13,650 | 1,050 | 14,700 | 88,725 | 525 | 89,250 | |
| ቦንጋ | ጠሎ ጨታ | 18 | Q1 | 4 | 8,400 | 8,400 | 33,600 | 33,600 | ||||
| Q2 | 5 | 10,500 | 10,500 | 52,500 | - | 52,500 | ||||||
| ድምር | 10,500 | 8,400 | 18,900 | 52,500 | 33,600 | 86,100 | ||||||
| ቦንጋ አዲዮ ካካ | 20 | Q1 | 10 | 18,200 | 18,200 | 182,000 | 182,000 | |||||
| ዳካ ሳይለም ሎት2 | 20 | Q1 | 5 | 10 | 25,200 | 25,200 | 378,000 | 378,000 | ||||
| ታርጫ | ከጪ ቦካ አባ | 13 | Q1 | 11 | 3 | 6,300 | 6,300 | 88,200 | 6,300 | |||
| Q2 | 3.5 | 3.5 | 7,350 | 7,350 | 51,450 | 7,350 | ||||||
| ድምር | 13,650 | 13,650 | 139,650 | 139,650 | ||||||||
| ዋካ ኢስራ ሎት2 | 13.6 | Q1 | 3.5 | 2 | 4,200 | 4,200 | 23,100 | 23,100 | ||||
| Q2 | 9 | 2.5 | 2.3 | 5,250 | 4,725 | 9,975 | 60,375 | 53,156 | 113,531 | |||
| ድምር | 14,175 | 83,475 | 53,156 | 136,631 |
በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዝርዝር መስፈርቶች መሰረት አቅራቢችን ይጋብዛል:-
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ::
- ተጫራቾች ዋጋቸዉን በታሸገ እንቨሎፕ የፋይናንሻል እና ተክንካል ፕሮፖዛሉን በተለያዩ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ‹‹ኦርጅናል›› እና ‹‹ኮፒ›› በማለት እና የጨረታ ማስከበርያዉንም ለያንዳንዱ ሎት በተለያዩ ፖስታ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በባለስልጣን መ/ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000642058936 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ በመያዝ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ. ቲም ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ ::
- የጨረታዉ አሸናፊ የሚወሰነዉ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛዉም አቅራቢ ክፍት ነው ::
- አቅራቢች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ስሆን ጨረታው ከቀኑ 11:30 ድረስ ይሆናል:: ጨረታው በ16ኛ ቀን ከሰዓት 7:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 7:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል :: ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም ::
- ተጫራቾች በጨረታዉ ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታቸዉን ማቅረብ አለባቸዉ ከጨረታ ደንብና መመሪያ ዉጭ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም ::
- ተጫራቾች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተመሳሳይ ዘርፍ ከሰሩበት የመንግስት መ/ቤት ቢያንስ አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
❖ ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ
አድራሻ በምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ በሚገኘዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት በግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር ዘርፍ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ. ቲም ቢሮ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር 0474527941 /0474527727 ደዉለዉ ማነጋገር ይቻላል::
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን ዋና መ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The South West Ethiopia Peoples' Regional Roads Authority seeks to rent tipper trucks with drivers for gravel hauling across various road maintenance projects. Open to all suppliers regardless of nationality. Bidders must submit a valid trade/service license, supplier certificate, VAT and TIN registration, tax clearance, and a supporting letter from the Inland Revenue Office, plus at least one good performance record from a government body since 2015.
