Tender Detail

Tender Details

  • Company ቡራዩ ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Burayu Development PLC) ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ (Burayu Packaging & Printing Industry)
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineThe Reporter
  • Bid Document Priceብር 500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Consultancy Service , ConsultancyServices

የድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐትና የደመወዝ ጥናት የማማከር አገልግሎት (GM/001/2019) - ቡራዩ ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ቡራዩ ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Burayu Development PLC) ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ (Burayu Packaging & Printing Industry)


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- GM/001/2019

ድርጅታችን ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር በሙያው ብቁ ልምድና ፍላጐት ያላቸው ድርጅቶች/ተቋሞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች አዲስ አበባ ካሳንቺስ ከባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወረድ ብሎ በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ ምድር ላይ በሚገኘው ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ ሽያጭ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ቡራዩ ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Burayu Development PLC)
ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ (Burayu Packaging & Printing Industry)

✨ messages.ai_summary
Burayu Development PLC seeks a qualified consultancy firm to review the existing organizational structure and salary scale of its two factories and deliver a new structure, manpower needs assessment, and salary study aligned with their current growth stage. Eligible firms must have relevant experience.
Not stated in the notice: opening date, bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender