Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Revenue
  • Address , Phone: +251923766355
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ ነው

Ministry of Revenue


Tender Information

Titleገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ ነው
Descriptionለመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ ነው
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0245-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-28 09:00:00
Invitation Date2026-10-26 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
Dire Dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 34, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
 የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ ጊዜው ያለፈበት፣ የተሰነጠቀ፣የተሰበረ ወይም የተሸራረፈ፣ያገለገለ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender