Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ, Phone: 011-154-66-06
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1፣2፣4 ለእያንዳንዳቸው ብር 2,000፤ ሎት 2 ብር 1,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት 4:30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Vehicle Spare Parts

የአላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ (4 ሎት፣ 2019/001) - የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አሽ/ተሽ/ፍ/ቁ/ባ/ጉለሌ/ቅ/ጽ/ቤት 2019/001

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ:-

  • ሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት 2. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3. የመኪና ዕቃዎች
  • ሎት 4- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ለእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  • ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት ከአስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 39 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያነት:-

  • ለሎት 1 ፣ 2 ፣ 4 ለእያንዳንዳቸው በተናጥል የ2,000 ብር (ሁለት ሺህ ብር) CPO
  • ለሎት 2 የ1,000 ብር (አንድ ሺ ብር ) CPO ለእያንዳንዳቸው በተናጥል አሠርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
  • ባለሥልጣን መሥሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ:- አዲሱ ገበያ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ግቢ ውስጥ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 39
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-154-66-06/011-54-61-90 መጠየቅ ይቻላል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Gulele Branch Office of the Addis Ababa Driver and Vehicle Licensing and Control Authority seeks suppliers for consumable office supplies, cleaning supplies, vehicle supplies, and fixed office supplies, split into four lots. Bidders must submit trade registration, renewed business license, TIN, tax clearance, supplier certificate, and VAT certificate for each lot.
Save Tender