Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline30 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሦስት መቶ ብር)
  • Bid Securityአያስፈልግም
  • opening dateበዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 20/02/2010 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት
  • Categories Software & Applications Development , Software Provision, Development And Web Design

ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል::

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/2018

የጨረታ ዘዴ:- የሁለት ደረጃ ጨረታ (TWo Stage Bidding)

ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል:: በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሠረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን።

  1. Integrated Software Systems Request for Proposals Two-stage:- Lot 1 ERP, Lot 2 E-Invoice, Lot 3 Road Asset Management, Lot 4 Vehicle Management System and Lot 5 Digitl Payment Platform

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ:- አያስፈልግም
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መሥሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 20/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል::
  • ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 20/02/2010 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ: የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ -አዳማ የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise seeks proposals via two-stage bidding for integrated software systems across five lots: ERP (8 modules incl. vehicle maintenance & fleet management), e-invoice, road asset management, vehicle management, and digital payment platform. Bidders must submit renewed business license, tax registration, supplier registration, and tax clearance.
Save Tender