Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0903 102516/ 0911 362101 / 0912 094620
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየሚሸጡትን ተሸከርካሪ ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO)
  • opening dateበእለቱ ከቀኑ 10:30 ሠዓት ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • Categories Automotive Materials

ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና (2026 ሞዴል፣ 5 መቀመጫ፣ 300 ኪ.ሜ የጉዞ አቅም) ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን


የመኪና ግዢ ጨረታ

ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ዓይነቱም፡-

  • Type of Vehicle: October Mate
  • Color: Gray
  • Passenger capacity: 5 people, including the driver
  • Date of Manufactured: 2026
  • Battery Capacity: 28.08kwh
  • Peak Power: 40kw
  • Maximum Torque: 110kw
  • Fast Charging Time: <0.5h
  • Mileage Range: 300km CLTC
  • Battery Type: Lithium Iron Phosphate
  • Charging Port: Both AC and DC Charging Port GB/T2 Chinese Type with

Spare tire and Field Kits የሆነ አንድ ዜሮ ዜሮ የኤሌክትሪክ መኪና የሀገር ውስጥ አስመጪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ላይ መወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማራችሁበትን የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ተያያዥ ሕጋዊ ሰነዶች ያላችሁ አስመጪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር ሁኔታ መሠረት የምትሸጡበትን ዋጋ እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አድራሻ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 04፣ የቤት ቁጥር 1057፣ ናይጀሪያ ኤምባሲ ሳይደርስ የኢትዮጵያ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ መግቢያ ፊት ለፊት ወደ ችሎት/ጉቶ ሜዳ በሚወስደው መንገድ 70 ሜትር ያህል ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ከጠዋቱ 3:00 እስከ እስከ ቀኑ 10:00 ሠዓት ድረስ ማመልከት ይችላሉ፣
  2. ተጫራቾች የሚሸጡትን ተሸከርካሪ ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሸናፊዎች ርክክቡ ሲጠናቀቅ፣ ለተሸናፊዎች ደግሞ የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ያስገቡት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ ማስገባት ይችላሉ፣
  5. አሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ማህበሩ በሚመድበው ባለሙያ ተሽከርካሪው እንዲመረመር ዝግጁ ያደርጋሉ፡፡ ምርመራው በተጠናቀቀ በ5 ቀናት ውስጥ ደግሞ ተሽከርካሪውን የማህበሩ ጽ/ቤት ድረስ በማቅረብ አስረክበው ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ያስያዙት ገንዘብ ለማህበሩ ገቢ ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ሳጥኑ በ5ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 10:00 ሠዓት ጨረታው ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 10:30 ሠዓት ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0903 102516/ 0911 - 362101 / 0912- 094620

ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲሲኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ

✨ messages.ai_summary
Equal Opportunity Association for Women with Disabilities Living with HIV seeks to buy one new electric vehicle (2026 model, 5 seats, 300 km range) for office use via open tender from domestic importers. Bidders must have a renewed business license, tax registration certificate, and related legal documents.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender