Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline02 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security600,000.00 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና
  • opening dateጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 23/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • Categories Automotive Materials

የኤሌክትሪክ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች አቅርቦት ግዥ - የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 17/2019

  1. የኤሌክትሪክ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

☞ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

☞ ቫት ተመዝጋቢ

☞ ታክስ ክሊራንስ

☞ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

☞ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

☞ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት

➢ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የኤሌክትሪክ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች አቅርቦት ግዥ 600,000.00 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

➢ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

➢ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 23/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል፡፡

➢ ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 23/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል፡፡

➢ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

➢ ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise invites bids for the supply of electric minibus vehicles. Bidders must submit a renewed business license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, taxpayer registration certificate, and sector supplier registration certificate. The enterprise may cancel the tender in whole or in part.
Save Tender