የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለሚዛን መናህሪያ ካፍቴሪያ አገ/ት የሚውል በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለሚዛን መናህሪያ ካፍቴሪያ አገ/ት የሚውል በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል።
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል
- የጤና ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የጥቃቅንና አነስተኛ ህጋዊ ሰውነት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተጫራቾች የዳቦ መጋገሪያ ማሽን የቡና ማፍያ ማሽን ያለው እና ማሽኑን የገዙበት የባለቤት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
- ተጫራቾች ለካፍቴሪያ አገ/ት የሚውሉ ቁሳቁሶች ሰነድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቹ ለመስተንግዶ የሚሆን ሙሉ ወንበር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
- የጨረታ ማስከበሪያ 100,000/አንድ መቶ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናል 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል።
- ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
- በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Mizan Aman City Administration Finance Office seeks catering services (tea and coffee) for training, meetings, and conferences for sector offices and the Mizan Menahariya cafeteria. Bidders must hold a valid business license, TIN, supplier registration, VAT registration, health certificate, and MSME legal status, and must own a bakery and coffee machine with proof of purchase.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
