ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል::
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/2019
የጨረታ ዘዴ:- የሁለት ደረጃ ጨረታ (TWO Stage Bidding)
ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል:: በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን::
- Integrated Software Systems Request for Proposals Two-stage:- Lot 1 ERP, Lot 2 E-Invoice, Lot 3 Road Asset Management, Lot 4 Vehicle Management System and Lot 5 Digitl Payment Platform
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል:-
| ☞ የታደሰ ንግድ ፍቃድ | • ቫት ተመዝጋቢ |
| ☞ ታክስ ክሊራንስ | • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ |
| ☞ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት | • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት |
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ:- አያስፈልግም
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 20/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል::
- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 20/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ:- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ - አዳም የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise seeks bids for integrated software systems via two-stage bidding across five lots: ERP, e-invoice, road asset management, vehicle management, and digital payment platform. Bidders must provide renewed business license, VAT and tax registration, tax clearance, and supplier registration certificates.
