Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0223312963
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 345 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 2% (CPO)
  • opening date27/02/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት 50/ሀምሳ/ መለያዉ ቁጥሩ 750R16 የሆነ የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0003/2019

በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት 50/ሀምሳ/ መለያዉ ቁጥሩ 750R16 የሆነ የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ የመንግስት ግብር ስለመከፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% መጠን በባንክ ተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ለግዥው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሃርድ ኮፒ እና ሶፍት ኮፒ ከቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ በማይመለስ ብር 345 (ሶስት መቶ አስራ አምስት )ብር በማግባት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  4. ይህ የግዥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ 10/አስር ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይቆያሉ።
  5. ጨረታው 27/02/2019 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ በ8:00ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል።
  6. ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ለበለጠ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0912470479/0921933067 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Oromia Improved Seed Enterprise Arsi branch seeks to buy 50 vehicle tires, size 750R16, via open bid. Bidders must have a renewed trade license, VAT registration, supplier registration, and proof of tax payment. Bid documents are available in hard and soft copy for a non-refundable fee.
Save Tender