Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline26 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጥቅምት 16/2019 4:15 ሰዓት
  • Categories Safety And Security , Cctv Camera

ማራዘሚያ፡ Supply and Fix CCTV System ግዥ (DCE/SF/77/2026) - የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ቁጥር DCE/SF/77/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix CCTV system ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/77/2026 አውጥቶ ጨረታው ሰኔ 24/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለአገኘው እስከ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፣ ጨረታው ጥቅምት 16/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4:15 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቁጥጥር ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዘዣ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሣ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise seeks a supplier to supply and fix a CCTV system for a Federal Prison Commission construction project via open tender DCE/SF/77/2026. Bidders must submit their bid documents before the closing time.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender