Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በወረዳ 8 ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 36 75 67 74
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስታወቂያ – የደንብ ልብስ፣ የቢሮና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የህክምናና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና ህንፃ ጥገና፣ የጭነት ትራንስፖርት፣ የውሃና ቆሎ አቅርቦት ግዥና አገልግሎት (የጨረታ መለያ ቁጥሮች 6211–6419)
  • opening dateበዚያው ቀን 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 412 ይከፈታል::
  • Categories Cleaning & Janitorial , Textile, Garment & Leather , Furniture

በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለፁትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001

በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለፁትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የደንብ ልብስ ፣ ህትመት ፣ የጽዳትዕቃ፣ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ጀኔሬተር ሰርቪስ ፡ ውሃ እናቆሎ የህንፃ ጥገናዎችን ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው::
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን እንዲሁም የአቅራቢነት ዝዝር ውስጥ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ሰርተፍኬት ማስያዝ አለባቸው::
  3. የሚወዳደሩበት እቃ ናሙና በእስፔስፊኬሽን መሰረት እና በእጃቸው ላይ የሚገኝ እንዲሁም በተጠየቀ ሰአት ወዲያው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት የተቀመጠውን በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው ::
  5. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀው ሙሉዝርዝር ሁኔታ የጨረታው መመሪያ ሆኖ ችግሮች ካጋጠሙ በግዥው መመሪያ የሚዳኙ ይሆናል::
  6. ተጫራቾች የሞሉትን ሰነድ በፖስታ አሽገው ኦርጅናልእና ፎቶኮፒብለው በመፃፍ የድርጅታቸውን ማህተም፣ ፊርማ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  7. የውል ማስከበሪያ የሻገሩን ግምታዊ ዋጋ 10% ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
  8. የወሰዱትን ሰነድ ዋናዋና ቦታዎች ላይ በመፈረም እና የድርጅታቸውን ማህተም በመምታት ሙሉ ሰነዱን ተመላሽ ማድረግ አለባቸው ::
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናና በ11 ኛው ቀን 3:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 412 ይከፈታል::
  11. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው አስር የስራ ቀናት ተከታታይ ቢሮ ቁጥር 412 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
  12. የህክምና እቃዎች ላይ የምትወዳደሩ ከ FDA ሰርተፍኬት ማያዝ አለባችሁ::
  13. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) መቅረብ ስላለበት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት እንድታሲዙ እያሳሰብን፤ በየሎቱ በዝርዝር እንደሚከተለው አስቀምጠናል::
  14. ከጥቃቅን እና አነስተኛ ወይም ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤ የሀገር ውስጥ ምርት ትርጋር /ጅምላ ንግድ/ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል :: ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ::
  15. የጭነት ትራንስፖርት ላይ የምትወዳደሩ ሲንግል ፒክፕ የሆነ የታደሰ ቴክኒክ ምርመራ ያደረገ እና ንግድ ፍቃድ ሊብሬ እና ቦሎ እንዲሁም ስራቸው እ.ኢ.አ 2000 ጀምሮ መወዳደር ትችላላችሁ ::
  16. በውሃ እና ቆሎ አቅርቦት ላይ የምትወዳደሩ ያለፋችሁበትን ተቋም በፈለገ ሰአት እንደ አስፈላጊነቱ አምጡ ስትባሉ ለአንድ አመት ያክል ማቅረብ አለባችሁ ::

በመሆኑም

  • 6211 - ደንብ ልብስ የሚወዳደር = 90,000 ብር
  • 6212 - አላቂ የቢሮ እቃዎች የሚወዳደር = 36,000.00 ብር
  • 6213 - ህትመት የሚወዳደር = 46,000.00 ብር
  • 6214 - የህክምና እቃዎች የሚወዳደር = 60,000.00 ብር
  • 6218 - አላቂ የጽዳት እቃዎች የሚወዳደር = 80,000.00 ብር
  • 6219 - ልዩ ልዩ እቃዎች የሚወዳደር = 60,000.00 ብር
  • 6313 - ቋሚ እቃዎች የሚወዳደር = 100,000.00 ብር
  • 6243 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ጀነሬተር ሰርቪስ ላይ የሚወዳደር = 38,000.00 ብር
  • 6244 የህንፃ ጥገና ላይ የሚወዳደር = 38,000.00 ብር
  • 6255 የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የሚወዳደር 14,000 ብር
  • 6419 የውሃ እና ቆሎ ቅርቦት ላይ የሚወዳደር 14,000 ብር
  • አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በወረዳ 8 ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- በስልክ ቁጥር 011-439-89-08

ከላይ ጨረታ የወጡ መደቦች ላይ ዋጋ የሚሞላ ተጫራች የሞላውን እቃ ድምር ሁሉም ላይ የሞላ ተወዳደሪ የሁሉንም ድምር የጨረታ ማስከበሪያ ማሲያዝ አለበት::

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰረጠ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Sertu Health Station in Akaki Kaliti, Addis Ababa seeks suppliers for uniforms, printing, cleaning supplies, medical items, office consumables, electronics/generator and building maintenance, water and corn supply, and transport services. Bidders need a valid business license, tax compliance, supplier registration, and samples; medical items require FDA certification.
Save Tender