Tender Detail

Tender Details

  • Company የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-67-81-75
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበየሎቱ ከብር 5,000 እስከ 50,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30
  • Categories Vehicles Rent , Cleaning And Janitorial Equipment , Veterinary Equipment And Supplies

ድጋሚ፡ የእንስሳት መድኃኒት፣ ጥገና፣ ድንኳን ኪራይ፣ ጽዳት ዕቃ፣ አውቶቡስ ኪራይ፣ ሌዘር ቦርሳና መስተንግዶ ግዥ (7 ሎቶች) - የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ

የካ/ክ/ከተማ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ

  • ሎት 1. የእንስሳት መድኃኒት ግዥ CPO (50,000)
  • ሎት 2. የወንበርና የጠረጴዛ ጥገና አገልግሎት ግዥ CPO (5,000)
  • ሎት 3. የአልሙኒየም ድንኳን ኪራይ አገልግሎት ግዥ CPO (20,000)
  • ሎት 4. የጽዳት ዕቃ ግዥ CPO (10,000)
  • ሎት 5. 1ኛደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ 65 ሰው የሚይዝ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከፍለ ሀገር CPO (20,000
  • ሎት 6. ሌዘር ቦርሳ (10,000)
  • ሎት 7 የውሃ፣ ቆሎ እና የተለያዩ መስተንግዶዎች አገልግሎት ግዥ CPO (10,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል ፡፡

  1. የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክሲ ተመዝጋቢነት
  5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቀባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡
  7. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለሥልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  9. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙ በመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  12. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ Cpo 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
  13. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Re-advertised tender with 7 lots: veterinary medicine, chair/table repair, aluminium tent rental, cleaning supplies, 65-seat cross-country bus rental, leather bags, and water/feed/sundry catering services. Bidders must submit renewed business licence, registration, supplier certificate, VAT and TIN proof, tax clearance, and required samples.
Save Tender