Tender Detail

Tender Details

  • Company Cheshire Ethiopia
  • Address Feladelfiya Kebele, Addis Ketema Sub-City Near the Old Airport, next to Marry Joy Development Organization : Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251462204303
  • Websitehttps://cheshirethiopia.org/contact/
  • Deadline29 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ቸሻየር ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመዝግብ ቁጥር 0505 የተመዘገበ  ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ለበርካታ አስርተ ዓመታት ለአካል ጉዳተኞች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋምና የድጋፍ አገልግሎቶችን  በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡  ለተለያዩ ፕሮጅክቶች  ማሰፈጸሚያ የሚዉሉ  ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች የተገለጠዉ  ሶስት ባለ ሶስት እግር ኤልክትሪክ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Cheshire Ethiopia


ባለ ሦስት ጎማ ኤሌክትሪክ  ተሸከርካሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቸሻየር ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመዝግብ ቁጥር 0505 የተመዘገበ  ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ለበርካታ አስርተ ዓመታት ለአካል ጉዳተኞች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋምና የድጋፍ አገልግሎቶችን  በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡  ለተለያዩ ፕሮጅክቶች  ማሰፈጸሚያ የሚዉሉ  ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች የተገለጠዉ  ሶስት ባለ ሶስት እግር ኤልክትሪክ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የተሸከርካሪ ዓይነት መግለጫ(አስፔስፊኬሽን)
1 ባለ ሶስት ጎማ ኤልክትሪክ ተሸከርካሪ ባለ ሁለት በር፤ሹፌሩን ጨምሮ 7 ሰዉ የሚጭን፤በኤልክትሪክ ቻርጅ የሚሠራ ፤በአንድ ጊዜ ቻርጅ ከ100-120 ኪሎሜትር ሊጓዝ የሚችል ለአስቸጋሪ የገጠር መንገዶች ተስማሚ የሆነ፤ ሊትየም ባትሪ ዲሲ ሞተር (ከ3000-5000 ፒክ አውት) 60-72 ቮልት

ስለሆነም :-

  1. ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን ማቅረብ አለባቸው፦
  • የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት (VAT) እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)
  • የጨረታ አሸናፊዉ የአሸነፈዉን የተሸከርካሪ ዓይነት ወዲያዉኑ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የሚሸጡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤
  • ጨረታዉ በ7ኛዉ የሥራ ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ይዘጋል፤
  • ጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት (10:00 AM) ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

2. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)

ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋቸው 2% በሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

3. አድራሻ

ቸሻየር ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ሲኤምሲ መንገድ

(ሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ከኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ጎን)

ስልክ፦ 072301225 / 0911 898842

ኢሜይል፦ info@cheshireethiopia.org

Save Tender