Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline05 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityለሎት1 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) እንዲሁም ለሎት2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና
  • opening dateበዚሁ ዕለት በ 4:30 ጠዋት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes , Gift Items

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ለሚሰጣቸው የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሥራ ላይ የሚውሉ፡- 1. የሰራተኞች ደንብ ልብስ (ኮት እና ሱሪ እና ሸሚዝ) 2. በየበዓላቱ ለደንበኞች የሚሰጡ ስጦታዎች ጥቅል (Corporate Holiday Gift Packages) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል::

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nominees PLC

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/10/19

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ለሚሰጣቸው የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሥራ ላይ የሚውሉ፡-

  1. የሰራተኞች ደንብ ልብስ (ኮት እና ሱሪ እና ሸሚዝ)
  2. በየበዓላቱ ለደንበኞች የሚሰጡ ስጦታዎች ጥቅል (Corporate Holiday Gift Packages)

ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 2:00-6:00 እንዲሁም ከሠዓት 7:00-10:30) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን (ጠዋት 2:00-6:00) ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) እንዲሁም ለሎት2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል::

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4:30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል::

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ
ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-1-569992
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

✨ messages.ai_summary
Commercial Nominees seeks bidders to supply staff uniforms (coats, trousers, shirts) and corporate holiday gift packages for its third-party services. Bidders must submit a renewed business license, bid participation letter, supplier registration evidence, VAT and registration certificates, and a CPO bid bond in separately sealed envelopes.
Save Tender