Tender Detail

Tender Details

  • Company በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline29 Oct 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • Categories Hand Tools And Workshop Equipment , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Machinery Spare Parts

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል ለ2019 በጀት አመት አገልገሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል ለ2019 በጀት አመት አገልገሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1. የተያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማ እና ባትሪ፡፡
  • ሎት2 . የተለያዩ የዳባ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች።
  • ሎት3 .የወታደራዊ ተሽከርካሪ ጋራጅ መርጃ ዕቃዎች።

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት ፣ የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ክሊራንስ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል ፣ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና አይተም የያዘ ሰነድ 200 ብር / ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በጅማ ከተማ አግሪ /ዩኒቨርሲቲ/ ሰፈር በሚገኘው የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ ካምፕ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ሜንቴናንስ /ጋራጅ/ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የሜንቴናንስ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳቅን፣ ጨረታው ጥቅምት 19/2019 ዓ/ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-11-37-59-08/09-17-94-90-37 ብለው ይደውሉ።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense's Dalul Central Unit Maintenance Department seeks suppliers for vehicle spare parts, tires and batteries (Lot 1), various workshop machine spare parts (Lot 2), and military vehicle garage washing equipment (Lot 3). Bidders must hold a valid business license, tax payment certificate, VAT certificate, tax clearance, and supplier certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender