Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline26 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 250,000.00 (CPO ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና)
  • opening date16/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • Categories Vehicle Spare Parts

የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ (ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2019) - የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2019

1. የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት ነው

2.

  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 16/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 16/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Supply of vehicle spare parts and related items for Ethiopian Toll Roads Enterprise. Open to bidders meeting legal requirements: renewed trade license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, tax payer registration certificate, and supplier registration certificate in the sector. The Enterprise reserves the right to cancel the tender fully or partially.
Save Tender