Procurement of Maintenance and Repair Service
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | TCC አላቂ የጥገና እቃዎች 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0020-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-16 15:56:04 |
| Invitation Date | 2026-10-14 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dessie tita, Room 41 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 998075404 Email: kaleayalew23@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: pass@123 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
1.ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2.አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነቱን በጥራት አረጋጋጭ አረጋግጦ ያስረክባል፡፡
3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5. ስለ ሰነድ ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው በሲስተም ብቻ ነው።
6. እቃው አስቸኳይ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የሚችሉት በደሴና አካባቢዉ ያሉ ድርጅቶችን ብቻ ነው፡፡