Tender Detail

Tender Details

  • Company የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-342-03-03
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1,000 (የማይመለስ)
  • Bid Securityከአጠቃላይ ዋጋ 2% (CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ)
  • opening dateበዚያዉ ቀን 8፡00
  • Categories Road And Bridge Construction , Machinery Rental

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፤በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳዳር ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችዉ፡፡

  1. የ2019 ዓ.ም. ግብር የገበረና የንግድ ፈቃዱን ያደሰ፡፡
  2. ቲን፤ እና የቫት ተመስጋቢ የሆነ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበርያ ከአጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  4. እንዲሁም 2%ቱ cpo ከዋናዉ ( Orjinal Technical ) ቴክኒካል ሰነድ በአንድ ፖስታ ውስጥ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
  5. ከመስሪያ ቤቱ ጋር ዉል ለመፈራረም ፍቃደኛ የሆነ፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ ብር)፤ ገቢዎች በመክፈል ከግዥ ክፍል መግዛት የሚችል፡፡
  7. Withholding Tax (3%) ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፡፡
  8. ተወዳዳሪዎች የመሽኑን ስም፤ ሞዴል፤ መሽኑ የተሰራበት ዓመተ መህረት ፤ የማሺኑ ጉልበት፡ ብዛት ፤ የግል ወይም ኪራይ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  9. ተወዳዳሪዎች ቴክኒካል እና ፋዩናንሺያል ኦርጂናል አንድ እና ሁለት ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ቴክኒካል ኦሪጂናል፤ ፋይናንሺያል ኦሪጂናል ፤ ቴክኒካል ኮፒ 1፤ ቴክኒካል ኮፒ 2፤ ፋይናንሺያል ኮፒ 1፤ ፋይናንሺያል ኮፒ 2 በማለት ራስጌው ላይ በመፃፍ ሁሉም ፖስታ ላይ ስም ፤ አድራሻ ፤ የመንገድ መስመር በመጻፍ የድርጅቱ መሃተም ተደርጎ ዋና ፖስታ ውስጥ ገብቶ ታሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
  10. በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ካደራጃቸዉ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከአንድ ግዜ በላይ ለውድድር የሚቀርብ 2% cpo ማስያዝ ይገደዳሉ፡፡
  11. ተጫራቾች ሰነዳቸዉን ዋናዉ"ና ፎቶ ኮፒዉን ለይቶ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  12. ተጫራቾች ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰዉ ዋጋ ማቅረብ በህግ የተከለከለ ነው፡፡
  13. የመመዝገቢያ ቦታ ጌራ ወረዳ ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ይሆናል፡፡
  14. የመመዝገቢያ ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 2ቀን በኋላ ለ21 ተከታታይ ቀናቶች አየር ላይ ይቆያል፡፡ ጨረታዉ የሚዘጋዉ በ21ኛዉ ቀን በ6፡00 ተዘግቶ በዚያዉ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቹ ባሉበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ሊከፈት ይችላል።
  15. የጨረታዉ አሸናፊ ለስራዉ የሚያስፈልገውን ማነኛዉንም ወጭ በራሱ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
  16. የምንከራየው ሰዓት፡ በሰዓት ብዛት በ20% ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል፡፡
  17. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 047-342-03-03

ጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Gera Woreda Finance Office seeks bidders to rent machinery for road repair work under the Woreda's Road and Logistics Office. Bidders must be VAT-registered, provide machine details (name, model, year, capacity, ownership), and submit technical and financial documents in sealed envelopes.
Save Tender