Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline27 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::
  • opening dateጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 17/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
  • Categories Consultancy Service , Software & Applications Development , Software Provision, Development And Web Design

ERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System ) With Advisors - የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/2019

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/2019

  1. ERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System ) With Advisors

    በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

    • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
    • ቫት ተመዝጋቢ
    • ታክስ ክሊራንስ
    • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
    • የታክስ ክፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
    • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
    • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ስ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::
    • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
    • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 17/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል::
    • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 17/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
    • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
    • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise seeks ERP implementation covering 8 modules, including Vehicle Maintenance and Fleet Management System, with advisors. Bidders must submit a renewed business license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, tax identification certificate, and supplier registration certificate for the sector.
Save Tender