የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጬዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል።
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
የአጬዶ መውቂያ አገልግሎት ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጬዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል።
የተጫራች መስፈርቶች
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ TIN VAT ምዝገባ እና የታክስ ከፍያ ማስረጃ ያለው፤
- ተዛማጅ የሥራ ልምድና የጥሩ አፈጻጸም ማስረጃ ያለው።
- በቀን 3,000- 4,000 ኩ/ል ማጨድና ማጓጓዝ የሚችል።
- ከ2021 ዓ.ም. በኋላ የተመረተ፣ 40 ኩ/ል እና በላይ የጎተራ አቅም ያለው ኮምባይነር ማቅረብ አለበት።
- የማሽኑ ሊብሬ፣ የባለቤትነት እና የመጫን አቅም ማስረጃ መቅረብ አለበት።
የጨረታ ዋስትና እና ሰነድ
- የጨረታ ማስከበሪያ ለ38,316 ኩ/ል አጬዶ ውቂያና ማጓጓዝ መነሻ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO
- የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና፣ 10% በባንክ የተረጋገጠ CPO
- የጨረታ ሰነድ መግዣ፣ ብር 500 (የማይመለስ)
- የአንድ ኩ/ል አጬዶ ውቂያና የማጓጓዣ ዋጋ በአንድነት በብር በመሙላት ይቀርባል።
የጨረታ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሲሆን፡-
የመዝጊያ ቀንና ጊዜ፡- ጥቅምት፡-18 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡15
የመከፈቻ ቀንና ጊዜ፡ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት
ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911357128
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation seeks combine harvester and 10-wheel tipper truck services to harvest and transport an estimated 38,316 quintals of wheat from 1,236 hectares at its Ardayita seed farm. Bidders need a renewed license, TIN/VAT registration, tax payment proof, relevant experience, and a combine of 40+ quintal capacity.
