በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በ2019 በጀት ዓ/ም ማስገንባት ይፈልጋል::
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በ2019 በጀት ዓ/ም ማስገንባት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት በጨረታ ለመወዳደር ለሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች:-
- ደረጃቸው BC/GC 5 ከዚያ በላይ የሆኑ
- የታደሰ የሥራ ፍቃድ ያላቸው::
- የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ::
- Tin No ያላቸውና እና የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ::
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 50000 ማቅረብ የሚችሉ::
- በማንኛውም ግንባታ ስራ በጥራት ጉድለት ምክንያት ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው::
- በቂ የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ የሚችሉ::
- በጥራት እና በተፈለገው ጊዜ ገንብቶ ማስረከብ የሚችሉ::
- የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ::
- የተለያየ ቦታ ግንባታ ሥራ የተሰራበት መልካም የሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
ከላይ የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ20 በሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር ብቻ በአለታ ጩኮ ወረዳ ገ/ቅ/ጽ/ቤትበመክፈል ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ::
ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ21ኛው የስራ ቀን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ን/አ/ሥ/ሂ/ ከረፋዱ በ4:00 ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በመክተት 4:15 ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
የጨረታ መክፈቻ ቀን በበዓላት ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል::
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታ አይገደድም።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ ደ/ ሲዳማ ዞን
አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Construction of an animal clinic under the Woreda Livestock and Fisheries Development Office in Aleta Chuko Woreda, Sidama Zone, awarded via open tender. Eligible bidders need BC/GC grade 5 or above, renewed license, tax compliance, TIN and VAT registration, CPO, company profile, construction competency certificate, and good performance records.
