Procurement of Construction Materials
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | Procurement of PPT and Safety Equipment for SIFA JOB FEET PROJECT (SP _ 1) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0126-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-15 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-13 16:50:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531 Arba Minch , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Cerytificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተዉ አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡
አሸናፊ ሆኖ ሁሉንም ዕቃዎች ማቅረብ ሲገባዉ የተወሰኑ ዕቃዎችን ብቻ ማቅረብ አይፈቀድም፡፡ ይህ ባይሆን ግን ዩኒቨርሲቲዉ ለፌዴራል ግዥ ኤጄንሲ ሪፖርት በማድረግ የጥፋተኛነት የቅጣት እርምጃ እንድወሰድበት ሪፖርት ለማድረግ ይገደዳል፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡