Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline27 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 575.00 (ቫትን ጨምሮ፣ የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000.00 (C.P.O ወይም ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Safety And Security

የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት (ሙሲፋ/Re-23/2018) - በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)


የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ሙሲፋ/Re-23/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የታደሰ የንገድ ፍቃድ ያላቸው የ2019 ዓ/ም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታክስ ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ጊዜው ያላለፈበት የታክስ ክሊራንስ ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት ገርጂ የቀድሞው ኢምፔሪያል ህንፃ ከሚገኘው የፋብሪካው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዶቻቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
አዲስ አበባ

✨ messages.ai_summary
Mugher Cement Factory seeks a contractor to inspect and refill fire extinguishing equipment. Bidders must hold a renewed trade license, VAT registration, taxpayer certificate, and valid tax clearance. The factory reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
Save Tender