ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎችና ፍልተር ፔፓሮች ግዥ (አግጨ/0019ኦኩስፋ-2/2019) - ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
Ethiopian Sugar Industry Group Omo Kuraz No-2 Sugar Factory
ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎችና ፍልተር ፔፓሮች ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- አግጨ/0019ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም
- በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ለላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ከታች ስማቸው የተዘረዘሩትን ኬሚካሎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 laboratory chemical (Basic lead acetate (AB) 3Pb(C2H3O2)22Pbo, Sodium chloride (AR) NaCl, Sodium potassium tartrate tetra hydrate (AR) (COOK.(CH(OH))2COONa.4H2O, Ammonium molybdate (AR) (NH4)6 Mo7024.4H2O), Anhydrous sodium carbonate (AR) (Na2CO3, Methyl orange (AR), Disodium hydrogen phosphate (AR), Ammonia solution (AR), Ammonium chloride (AR) (NH4 Cl), Absolute alcohol (AR), Potassium dihydrogen phosphate (AR) (KH2PO4), Phenolphthalein, Isopropyl alcohol (AR), Ascorbic acid (AR) (C6H8O6), Lead nitrate (AR) Pb(NO3)2, Rosaniline hydrochloride (AR) (NH2.C6H4) (C6H2-NH2-CH3) C = (C6H4NH)HCl and Sodium oxalate (AR) Na2C2O4) ሎት 2 laboratory filter papers (Cellulose nitrate membrane filter paper, Whatman 54 filter paper, Whatun 91 filter paper and Whatman 1 filter paper,)
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ120 ቀን የባንክ ዋስትና /BIDBOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር/supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00፣ ከሰዓት በኃላ ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተጠቀሰው ነው፡-
5.1. ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡
ስልክ ቁጥር፡ 09-91-14-94-85/0986862766/ 0940209464
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ - ተጫራቾች ለሁለቱም ሎቶች አንድ ላይ ጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ. ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዕቃው ርክክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪ ቢሮ ነው፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው፡፡
- ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
Tel- 0940209464
ኃይል ውሃ
አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ
Tel: 09-91-14-94-85/0986862766
አዲስ አበባ
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
✨ messages.ai_summary
Omo Kuraz No-2 Sugar Factory seeks bidders for laboratory chemicals (Lot 1) and laboratory filter papers (Lot 2). Bidders must hold a valid business license, tax identification, VAT registration, supplier list certificate, and tax clearance.
