Procurement of Office Equipment
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | Procurement of Office Equipment |
| Description | የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0205-2019-PUR |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-10-12 10:02:58 |
| Invitation Date | 2026-10-08 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 011226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY ጥራት ያለዉ ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ፡፡
5. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
6. የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
7. ዋጋ የሰጠበት የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY መቅረብ ግዴታ አለባት፡፡
