Procurement of Maintenance and Repair Service
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የኤል ኢ ዲ ዲስፕሌይ (LED Display) ግዥ ጥይቄ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0156-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-12 13:59:03 |
| Invitation Date | 2026-10-08 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4ኛ ፎቅ AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ተወዳዳሪዎች የተወዳደሩበትን LED Display ጥገና እና የሰርቪስ መለዋወጫን ጨምሮ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ የሚጠገነውን እቃ ማየት አለባቸው በአካል ያላየ እና ስለማየቱ የፊርማ ያልሰጠ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ኤል ኢ ዲ ዲስኘሌይ ከጠገነ በኋላ በ1(አንድ) ዓመት ጊዜ ውስጥ ቢበላሽ ያለተጨማሪ ክፍያ ጥገናውን ለማከናወን በደብዳቤ ዋስትና መስጠት ግዴታ ነው፡፡
