Procurement of Office Equipment
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Office Equipment |
| Description | Lot 0029 procurement of office supply for Moyale customs branch office 2026/2019 |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0154-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-09 11:32:22 |
| Invitation Date | 2026-10-08 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | next to commercial bank of Ethiopia gambo branch, Room Moyale customs branch office new building second floor moyale, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 464441702 Email: moyaleccb.mgt@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 45, Postal Code: 00 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥዉ Ethernet media converter dual mode ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ ተጫራች እስከ Moyale customs branch office ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት፡፡
ተጨረቾች ዋጋ የሚሞሉበትን የዕቃዉን ዓይነት BRAND የመጥቀስ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ተጫረቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በሁለት (2) ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የEthernet media converter dual mode ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
አሸናፊ የሚሆን ተጫረች/ድርጅት/ አላቂ ዕቃዎች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎችም ዕቃዎችን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ርክክብ የሚደረግበት ቦታ የሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ነዉ፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡