የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ (BiT)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ (BiT) |
| Description | የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ (BiT) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0144-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-09 16:25:49 |
| Invitation Date | 2026-10-08 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | poly -peda, Room ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 Bahir dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582264471 Email: bekelefentie28@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: 26 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሰርትፍኬትም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: የግብር መለያ ቁጥር ሰርትፍኬት (TIN)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት እቃውን በራሱ ወጭ ኢንስቲትዩቱ ንብረት ክፍል ድረስ በማቅረብ ጥራቱን አስፈትሾ ገቢ ማድረግ አለበት
3. ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚጠገኑ የውኃ ፓንፖችን ኢንስቲትዩቱ ጠቅላላ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል ቀርበው በማየት ዋጋ መሙላት የሚችሉ ሲሆን አሸናፊ የሚሆነው ድርጅትም የውኃ ሞተሮችን ጥገና አከናውኖ በኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች አስፈትሾ ማስረከብ ይኖርበታል በአካል በማየት