Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ የኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ
  • Address ከሚሴ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 325 KM ላይ ከሚሴ ከተማ ላይ ይገኛል ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0335542119
  • Website
  • Deadline17 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለመለዋወጫና ጎማ 100,000 ብር፣ ለዘይትና ግሪስ 20,000 ብር (CPO/ባንክ ጋራንቲ/ደረሰኝ)
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጧቱ 4:01 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Machinery Spare Parts

የከባድ ማሽነሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ዘይት ግዥ ጨረታ – ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን።

የአብክመ የኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ማሽነሪ/ 01 /2019 ዓ.ም

በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን መንገድና ትራንስፖርት ሎጀስቲክ መምሪያ ለከባድ ማሽነሪ እንደ ለሲኖትራክ ተሳቢ፡ ሎቤድ 380፣ power plus Roller CY302: ZL50 XCMG wheel Loadrer: HYUNDAI 330 L-C-9 ለመሳሰሉ ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

  1. መለዋወጫዎችና ጎማዎች
  2. የሞተር ዘይቶችና ግሪሶች

በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ካወዳደረ አሸናፊውን ከተለየ በኋላ ከአሸናፊ ጋር ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ መሆን አለበት ፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለመለዋወጫና ጎማ 100,000 ብር ለዘይትና ግሪስ 20,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት ወይም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋና/oreginale/የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን 27/01/2019 ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 10ኛው ቀን 6/02/2019 ቀን 11:30 ሰዓት ድረስ በኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 12 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300/ ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በማሸግ ጨረታውን ከወጣበት ቀን ከ27/01/2019 ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን ማለትም እስከ7/02/2017 ቀን 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው፣ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4:01 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0335542119 ላይ በመደወል ማንኛውም መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ካልሆነም በአካል ቀርቦ መረጃ መጠየቅ ይቻላል

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Supply of spare parts, tires, engine oils, and greases for heavy machinery including Sinotruk, LOVOL 380, Power Plus Roller CY302, ZL50 XCMG wheel loader, and HYUNDAI 330 L-C-9. Bidders must hold a valid business license, TIN, VAT registration, and submit a bid security.
Save Tender