በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ፅ/ቤት ለ 2019 የመንገዶችን ጥገና ለማሰራት ማሽኖችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ፅ/ቤት ለ 2019 የመንገዶችን ጥገና ለማሰራት ማሽኖችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት የማሽኖቹም ዝርዝር
- ግሬደር 1
- ኤክስካቫተር /tayer/ 1
- ሮለር /ሩሎ/ 1
- ሲኖትራክ 4
- ሻወር ትራክ 1
ተወዳዳሪዎች ማማሏት ያለባቸው መስፈርቶች
- ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የ2018 ዓ.ም የግብር ክሊራንስ ያለው
- የማሽን አቅርቦት ወይም የማሽን ኪራይ ፍቃድ ያለው
- ተጫራቾች /ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ /15 % ቫት ያለው
- ተወዳዳሪዎች ቲን ነምበር /የግብር መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ቲኦቲ /3 % /ከፍያ ማስረጃ ያለው
- ተወዳዳሪዎች የማሽኑን ስም ሞዴል የተመረተበት ዓ.ም የማሽኑን ጉልበት እና ብዛት መግለፅ አለባቸው / እንዲሁም የግል ወይም ኪራይ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበርያ/ 2%/ ሲፒኦ በባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል
- ቴክኒካል ኦርጂናል ፤ ቴክኒካል ኮፒ 1 ቴክኒካል ኮፒ 2
- ፋይናንሺያል ኦርጂናል ፤ ፋይናንሺያል ኮፒ 1 ፋይንንሺያል ኮፒ 2 በማለት እያንዳንዱ ፖስታ ላይ ሙሉ መረጃ አድራሻ ስ.ቁ የድርጅቱ ስም ግልፅ በሆነ ሁኔታ ተፅፎ ሁሉም ፖሰታ በ አንድ ፖስታ ውስጥ መታሸግ አለባቸው
- በስራው ተጨባጭ ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ የማሽን የስራ ሰዓት ሁኔታ 20 % ከፍ ወይም ዝቅ ማለት ይችላል
- የማሽኖች ማስጫኛ እና ማጓጓዣ ኪራይ ነዳጅ እና የተለያዩ የኦፕሬተር ሰረቢስ ወጪዎች በ አቅራቢው ወይም በተወዳዳሪው የሚሸፈን ይሆናል
- ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የሚወዳደሩ ሲሆን ከነዳጅ እና ከቫት ወጪ ጭምር እንደሆነ እናሳስባለን
- ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ ብር ) ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከወረዳው ፋይናንስ ፅ/ቤት መግዛት ይኖርባቸዋል
- ጨረታው በጋዜጣው ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ይሆናል
- ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ከ 28/01/2019 እስከ - 18/02/2019 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 18/02/2019 11፡ 30 ሰዓት ይሆናል
- ጨረተው የሚከፈተው ቀን 19/02/2019 4፡ 30 ሰዓት ይሆናል
- መስርያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Boter Tolay Woreda Road and Logistics Office, Jimma Zone, Oromia Region, seeks to rent out machinery for 2019 road maintenance. Machinery: 1 grader, 1 excavator, 1 roller, 4 Sino trucks, 1 shower truck. Bidders need a valid trade license, 2018 tax clearance, machinery supply or rental license, VAT registration, TIN, and must state machine name, model, year, power, and quantity.
