ቤተርፓዝ አ.ማ. ከግሪንፓዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለአክሲዮኖች ለመግዛት በጠቅላላ ጉባኤ በተወሰነው ውሳኔ መሠረት፣ የግሪንፓዝ ሶሉሽንስን የንብረት፣ የፋይናንስ እና የንግድ አቅም በመገምገም የድርጅቱን ትክክለኛ ዋጋ ለመወሰን ብቃትና ፈቃድ ካላቸው የሂሳብ እና የዋጋ ግምገማ ባለሙያዎች/ድርጅቶች የዋጋ ሀሳብ ይፈልጋል።
ቤተርፓዝ አ.ማ
የድርጅት ዋጋ ግምገማ ጨረታ ማስታወቂያ
ቤተርፓዝ አ.ማ. ከግሪንፓዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለአክሲዮኖች ለመግዛት በጠቅላላ ጉባኤ በተወሰነው ውሳኔ መሠረት፣ የግሪንፓዝ ሶሉሽንስን የንብረት፣ የፋይናንስ እና የንግድ አቅም በመገምገም የድርጅቱን ትክክለኛ ዋጋ ለመወሰን ብቃትና ፈቃድ ካላቸው የሂሳብ እና የዋጋ ግምገማ ባለሙያዎች/ድርጅቶች የዋጋ ሀሳብ ይፈልጋል።
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ፣ በድርጅት ዋጋ ግምገማ ሥራ ላይ በቂ ልምድ፣ ብቃትና ተገቢው የሙያ ፈቃድ ያላቹሁ ባለሙያዎች/ድርጅቶች፣ የሙያ ብቃታችሁንና ተዛማጅ ልምዳችሁን የሚያሳይ ሰነድ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 05 ሲቲ ሞል (መገናኛ) 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከቻችሁን እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር - +2519111137205/+251946309930 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
ኢ-ሜል :-info@betterpath12.com
ቤተርፓዝ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Betterpath PLC seeks qualified accounting and valuation professionals/firms to assess GreenPath Solutions' asset, financial, and business capacity and determine its fair value. Bidders must have relevant experience, competence, and a valid professional license, submitting original and non-returnable copies of credentials in person.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
