Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
  • Address አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-111-0994
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline27 Oct 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ/ የባንክ ሲ.ፒ.ኦ
  • opening dateጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Categories Advertising And Promotion , Printed Advertising Materials , Printing And Publishing

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን


የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

RFQ No. 4287355

በዚሁ መሰረት በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማራችሁ፣ህጋዊ የታደሠ ፍቃድ ያላችሁና ቢያንስ ሁለት አመት የስራ ልምድ ያላችሁ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መስፈርት፡-

  1. ጨረታው ከመስከረም 29 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሠ የንግድ ፈቃድ፣የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በማስታወቂያ ዘርፍ የሠሩበትን የስራ ልምድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ሲ.ፒ.ኦ በኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸዉን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-0994 / 022-112-1660 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom South East Region seeks eligible advertising and printing firms for branding works at various sites. Bidders need a valid license, tax registration, tax payment, and at least two years' experience in advertising, with prior work evidence.
Save Tender