Cyber Security, Cyber-crime, Person Protection and Fintech Laws, Intellectual Property and Capital Markets Legal Training - Ethio Telecom
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
ethio telecom
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን (Cyber security, Cyber-crime, Person Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime level) and Ethiopian Capltal Markets (Advanced level)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾ አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 42 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በ በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ።
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extralenders.com, www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ "https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=(04B857259C"
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotende, www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ መስከረም 29 ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ፍላጎቱ ያላቸው ተሩ ራቾች ው ም ሀሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም4:00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 - ይከፈታል።
ማስታወሻ:-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል።
ኢትዮ ቴሌኮም
✨ messages.ai_summary
Ethio Telecom seeks qualified bidders to provide legal training in cyber security, cyber-crime, person protection and fintech laws (advanced), Ethiopian intellectual property regime, and Ethiopian capital markets (advanced). Open to eligible organizations; partial bidding allowed.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
