Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114371271
  • Website
  • Deadline13 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 (ለያንዳንዱ ሎት)
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO
  • opening dateወዲያውኑ 8:30 በሆስፒታሉ ላይብረሪ ይከፈታል
  • Categories Chemicals And Reagents , Pharmaceutical Products , Medical Equipment And Supplies

የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት፣ ስፕላይ፣ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል


የጨረታ ማስታወቂያ

የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

* የመድኃኒት ፣ስፕላይ፣ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈረቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በቅርብ በ2018 የታደሰ ከስራው ጋር የተዛመደ የንግድ እና የሙያ ፍቃድ እንዲሁም Tin Number ያለው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPo ለመድሀኒት ስፕላይ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳርያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በሆስፒታሉ ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች በእያንዳነዱ ዋጋ በማወዳደር የሚያልፉ ይሆናል ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት በሚታሸግበት ፖስታ ወይም ኤንቨሎፕ በሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ የጨረታ ሰነድ ጋር ያለውን መስፈርት አሟልቶ የተገኘ በኃላፊው ስምና ፊርማ መሃተም ያለው መሆን አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 47 ለያንዳንዱ ሎት
  6. ሎት 1 የመድኃኒት፣ ሎት 2 ስፕላይ፣ ሎት 3 ሪኤጀንት፣ ሎት 4 ህክምና መሳሪያ፣ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናትና በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ጨረታው በአስራ አንደኛ ቀን በ8:00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ላይብረሪ ይከፈታል፡፡
  7. ሆስፒታሉ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 437 1271 / 011 433 81 87 መደወል ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Bishoftu General Hospital seeks bidders to supply pharmaceuticals, medical supplies, reagents, and medical equipment, divided into four lots. Eligible bidders must hold a valid business and professional license and TIN. The hospital reserves the right to cancel the tender in part or fully.
Save Tender