Tender Detail

Tender Details

  • Company የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል
  • Address ሆለታ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251112610611
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ ብር 600.00/ስድስት መቶ/
  • Bid Securityብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ/በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ/ CPO/ ብቻ
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከቀኑ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ አዳራሽ
  • Categories Chemicals And Reagents

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢ.ንስቲትዩት በብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ለምርምር ስራ የሚውሉ የኬሚካል እና የምርምር ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል


የጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢ.ንስቲትዩት በብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ለምርምር ስራ የሚውሉ የኬሚካል እና የምርምር ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

በዚህ የሥራ መስክ የተሰማራችሁና በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድና ማረጋገጫ ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) እና ሰርተፍኬት ፤ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ፤ በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤
  2. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10/አስር/የስራ ቀናት ውስጥ በሆለታ ብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ቢሮ ቁጥር 41/ግዥ ክፍል/ በመቅረብ የማይመለስ ብር 600.00/ስድስት መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻል ሲሆን ሰነዱን መ/ቤቱ ባቀረበው ስፔስፍኬሽን መሰረት በትክክል በመሞላት በድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪል ተፈርሞ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታው ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10/በአስረኛው/የስራ ቀን እስከ ጠዋት 4:00/አራት ሰዓት/ ማስገባት ይቻላል ::
  3. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት መለየት አለባቸው
  4. የጨረታ ማስከበርያ ብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ/በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ/ CPO/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው ፤
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ይሆናል ::
  6. የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ላይ ከጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ /ታሽጎ/ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ አዳራሽ ይከፈታል ::
  7. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ ማዕከሉ ድረስ ማቅረብ አለበት ::
  8. ማዕከሉ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

አድራሻ -ሆለታ

የቢሮ ስልክ ቁጥር- 0112610611

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በብሔራዊ
የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Institute of Agricultural Research, via its National Agricultural Biotechnology Research Center, seeks to buy chemicals and research inputs for research work through open tender. Bidders must have a renewed business license, tax clearance, TIN, VAT registration, and supplier registration with the procurement agency.
Save Tender