Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline14 Oct 2026, 2:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ "CBE, CBO, እና በSinqe" ባንክ ብቻ
  • opening dateጨረታው የሚከፈተው በ04/02/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Chemicals And Reagents

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ"Integrated Chemistry Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution" ማሽን Reagent በ"Placement" ግዥ

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የላብራቶሪ ማሽን "Integrated Chemistry Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution" ማሽን & በ "Placement" የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን የተለያዩ የማሽኑን Reagent በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ::

  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ ::
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ በ7 ቀን ውስጥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል::
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው::
  • ስርዝ ድልዝ ያለው ፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም::
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፣
  • የማሽኑን Reagent በጨረታው ያሸነፈ ድርጅት በ"Placement" የሚሰጠውን ማሽን በ7 ቀን ውስጥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል::
  • Reagent ጨረታ የሚሳተፈው ድርጅት "Placement" የሚሰጠውን የላብራቶሪ ማሽን በእስቶክ (stock) ውስጥ ያለው ብቻ መሆን አለበት ወይም በእስቶክ (stock) የሌለው ድርጅት ጨረታውን መሳተፍ አይችልም::
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ::
  • ጨረታው የሚከፈተው በ04/02/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን ለሰበት::
  • ጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ "CBE, CBO, እና በSinqe" ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት::

- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0228123956 ይውለው መረዳት ይችላሉ::

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Adama Hospital Medical College seeks suppliers for reagents for an Integrated Chemistry Immunoassay & Electrolyte solution, with the machine provided via placement. Bidders need a valid trade license, VAT registration, and supplier registration. The winning firm must deliver the machine within 7 days at its own cost.
Save Tender