Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline08 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price600
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Furniture

ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ - የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


የጨረታ ማስታወቂያ

ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/03/2019

ድርጅታችን ለፈርኒቸር ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል::

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፣ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ. ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን::
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሣሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2:00 ሰዓት እስከ 6:30 ሰዓት እንዲሁም ከ7:30 ሰዓት እስከ 10:30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  4. ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል::
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ::
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የድርጅቱ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል::

ለበለጠ መረጃ Tel /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ::

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
The Educational Materials Production and Distribution Enterprise seeks eligible manufacturers and distributors to supply various furniture inputs for furniture work through an open tender. Bidders must hold a renewed relevant business license, tax clearance, VAT registration, taxpayer and supplier registration certificates.
Save Tender