የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት፡- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ/ በአዳማ ከተማ/ባለ 4 ኮከብና ከዛ በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECMAT/OT/02/2019
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት፡-
* 1፡- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ/ በአዳማ ከተማ/ባለ 4 ኮከብና ከዛ በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታዉቃል፡፡
- በዘርፉ የተሰማሩና የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት(VAT)፣የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት(TIN)፣ በጨረታው ለመካፈል የሚያስችላችሁ ማስረጃ(Tax Clearance)፣ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገቡን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል"
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ /300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመስሪያ ቤቱ የንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000670020308 ላይ በማስገባት መግዛት ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ፣ፋይናንሽያል ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለይተው ማቅረብ አለባቸዉ.
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 20,000.00፣ ሲ.ፒ.ኦ በEthiopian Capital Market Administrative Tribunal ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸዉ.
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በሚቆጠር በ11ኛው ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በፍርድ ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፤
- የጨረታው አሸናፊም ሆነ ተሸናፊ ውጤቱ በጽሁፍ ይገለጽላቸዋል፤
- ፍርድ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል ሕንፃ 16ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር /+25111275721
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት
✨ messages.ai_summary
Ethiopia's Capital Market Administrative Tribunal seeks hotel accommodation services in Adama city from a 4-star or higher hotel via open tender. Bidders must be registered suppliers with a valid trade license, VAT registration, TIN, and tax clearance.
