በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አዲስ ካቴድራል ህንጻ ቤተክርስቲያን እየተሰራ በመሆኑ አሁን ላይ የውስጥ የስዕል ሥራ ለማሰራት ስለታሰበ መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ጽ/ቤት
የቅዱሳት ስዕላት ሥራ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አዲስ ካቴድራል ህንጻ ቤተክርስቲያን እየተሰራ በመሆኑ አሁን ላይ የውስጥ የስዕል ሥራ ለማሰራት ስለታሰበ መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን በዚህም
መሰረት፡-
- የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አማኝ እና የቤተክርስቲያን መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት የተማረና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ከአሁን ቀደም የዶም ቤተክርስቲያ ሰርቶ የሚያውቅ እና ተወዳድሮ ቢያልፍ እዚሁ ቤተክርስቲያን ጊዜያዊ ስቱዲዮ ከፍቶ ቁጭ ብሎ ለመስራት የተስማማና የንስሃ አባት ያለው ሊሆን ይገባል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቹ የሚሞላውን የአንድ ካሬ ዋጋ በ800 ካሬ አብዝቶ የጠቅላላውን ዋጋ 1% በሲፒኦ ወይም በህንጻ አሰሪ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000094796788 ገቢ አድርጎ የባንክ አድቫይስ የሚያቀርብ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ብር ከላይ በተጠቀሰው የህንጻ አሰሪው አካውንት አስገብቶ በቴሌግራም/ዋትስ አፕ መውሰድ እና ፕሪንት አድርጎ መጠቀም የሚችል
- ጨረታው ከዛሬ መስከረም 19/2019 ጀምሮ ክፍት ሲሆን ውድድሩ የሚካሄድበት ጊዜ ተወዳዳሪዎች መረጃዎቻቸውን አሟልተውና ይዘው በ29/01/2019 አርብ ማታ ገብተው አድረው በማግስቱ ቅዳሜ ጠዋት በ30/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ውድድሩ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
- ማንኛውንም መረጃ ለሚፈልጉ 0910957087 አበበ ግርማ 0920371501 መ/ም/ቄስ በላይ ብለው መደወልና ማወቅ ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ቤተክርስቲያኗ የተሻለ አማራጭ ካገኘች ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በበረኸት ወረዳ ቤተ ክህነት የበረከት መጥተህ ብላ ደብረ ምህረት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Interior painting of sacred images for a new cathedral of St. Mary's Church in Bereket district, North Showa. Open to bidders who are Ethiopian Orthodox Tewahedo Church faithful, have studied basic church doctrine, previously worked on church domes, and agree to work from a temporary on-site studio.
