Procurement of Mini Dump Trucks, Civil Construction Machinery, and Road Maintenance Equipment - የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 12/2019)
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 12/2019
- Procurement of Mini Dump Trucks, Civil Construction Machinery, and Road Maintenance Equipment
በጨረታው መሰተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Procurement of Mini Dump Trucks, Civil Construction Machinery, and Road Maintenance Equipment 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መሥሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 04/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 04/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ኢንተርፕ ራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሥሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise invites bids for mini dump trucks, civil construction machinery, and road maintenance equipment. Bidders must submit a renewed trade license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, taxpayer registration certificate, and supplier registration certificate.
