Tender Detail

Tender Details


በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት 001 ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ ህክምና እቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጥገና እና ቋሚ እቃዎች (10 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ፣ ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 ለፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 4 ህክምና እቃዎች፣ ሎት 5 ለትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ለአላቂ እቃዎች/ፅዳት እቃዎች/፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 8 ለጥገና /ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና/ፎቶ ኮፒ ማሽን የኮምፒውተር ፣ፕሪንተርና የኮምፒዩተር ሶፍት ዌር መጫን/ሎት 9 ጥገና / ሮቶ ፣ ሼልፍ ወዘተ ሎት 10 ለቋሚ እቃ ለልዩ ልዩ ግዢዎች ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል በዚሁ መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፣
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 150.00(አንድ መቶ ሀምሳ ብር ብቻ)በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ቢ.ቁ 13 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/ሎት 1 የደንብ ልብስ 20000፣ ሎት 2 ለፅህፈት መሳሪያዎች 15000፣ ሎት 3 ህትመት 1000፣ ሎት 4 ህክምና እቃዎች 1000፣ ሎት 5 ለትምህርት መርጃ መሳሪያዎች 10000፣ ሎት 6 ለአላቂ እቃዎች/ፅዳት እቃዎች / 10000፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 2000፣ ሎት 8 ለጥገና 4000 /ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና/ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የኮምፒውተር፣ ፕሪንተርና የኮምፒዩተር ሶፍት ዌር መጫን/፣ ሎት 9 ጥገና 3000 / ሮቶ ፣ ሼልፍ ወዘተ ሎት 10 ለቋሚ እቃ 6000 በባንክ የተረጋገጠ ሰነድ / CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን 4፡30 ላይ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ተወዳዳሪዎች አላቂ ዕቃዎች እና ለቋሚ ዕቃዎች ግን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ የደንብ ልብስ በሙሉ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ማዘጋጀትና ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንደንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፣
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፣
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የአባይ የመ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for 10 lots: uniforms, stationery, printing, medical supplies, teaching aids, cleaning materials, various tools, maintenance of electronics/photocopiers/computers/printers/software, maintenance of rotos/shelves, and fixed assets. Bidders must have a valid business license, tax, TIN, VAT registration, and relevant experience.
Save Tender