Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
  • Address , Phone: 0118349814
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00 (አንድመቶ ብር)
  • Bid Securityየዋጋውን 2% (ሁለት በመቶ) በCPO
  • opening date2/2/2019 ዓ/ም በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Office And Home Furniture , Laboratory Equipment And Chemicals

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ Laboratory Equipment and Devices፣ Laboratory Work Bench እና Office Furniture (3 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን


ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውል፤ Lot-1(Laboratory Equipment and devices ), Lot-2(Laboratory work Bench ) & Lot-3(Office Furniture) ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት፤ መሆናቸውንና በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መኖራቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እና የማይመለስ ብር100/ መቶ/ ብር በመክፈል የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር11 የግዥና ፋይናንስ ክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO)ብቻ በማቅረብ ተጫራቹ የዋጋውን 2% (ሁለት በመቶ) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የዕቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ለውድድር በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማሰፈርና ማህተም በማድረግ ፤የጨረታ መወዳደሪያ ዶክመንቶችን፤
    1-የቴክኒክ ዶክመንት ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቿል፡፡
    2-የፋይናንስ ዶክመንት ኦሪጂናልና ኮፒ ለየብቻ በተለያየ ፖስታ መቅረብ ይኖርባቿል፡፡
  • በፖስታ ላይ የዶክመንቱን አይነት ማለትም ኦሪጅናል ወይም ኮፒ የሚል ፅሁፍ በመፃፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 2/2/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት በ4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ በራሱ ወጪ ዕቃዎቹን የመ/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118349814/0911350000 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መ/ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡

የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን

✨ messages.ai_summary
Oromia Environmental Protection Authority seeks legal suppliers for laboratory center use: Lot 1 Laboratory Equipment and Devices, Lot 2 Laboratory Work Bench, Lot 3 Office Furniture. Bidders need renewed trade license, tax compliance, VAT registration, supplier registration certificate, and TIN.
Save Tender