Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline15 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineReporter
  • Bid Document Price300.00 ብር (የማይመለስ)
  • Bid Security30,000.00 ብር (በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና)
  • opening date05/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Vehicle (Garage Service)

የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ - የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 11/2019

1. የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና(ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
    1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና(ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ 30,000.00 (ሰላሳ ሺ.ህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 05/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል::
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 05/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል::
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise invites bids for vehicle and machinery maintenance (garage) services. Bidders must provide a renewed business license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, taxpayer registration certificate, and supplier registration certificate. The enterprise may cancel the tender fully or partially.
Save Tender