Tender Detail

Tender Details

  • Company የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፍያ ድርጅት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0911758804/0911866167
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00 (አንድ ሺህ ብር) የማይመለስ
  • Bid Securityለካፌና ሬስቶራንት ኪራይ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለጥልፍና ስፌት (ጋርመንት) ከas ካሬ ሜትር በታች ለሆኑ የኪራይ ቤቶች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከso ካሬ ሜትር በላይ ለሆነ የኪራይ ቤቶች ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)
  • opening dateበዕለቱ 4፡30
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Rent

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው ይዞታ ለጥልፍና ስፌት (ጋርመንት) እና ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፍያ ድርጅት


የንግድ ቤቶች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ 001/2019

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው ይዞታ ለጥልፍና ስፌት (ጋርመንት) እና ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራች -

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  2. የአንድ ካሬ ሜትር የኪራይ ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 2000.00 (ሁለት ሺህ ብር) ሲሆን ከአንድ የኪራይ ቤት ቀጥር በላይ መጫረት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
  3. ከ6 (ስድስት) ወር ለበለጠ ጊዜ ያሸነፈበትን ገንዘብ ቅድሚያ ለሚከፍል ተከራይ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
  4. ተከራይና አከራይ በሕጉ መሠረት ውል ይዋዋላሉ፡፡
  5. በጨረታ ያሸነፉበትን ቦታ ቤት ለሌላ ማስተላለፍ፣ ማከራየት አይቻልም፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ለካፌና ሬስቶራንት ኪራይ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለጥልፍና ስፌት (ጋርመንት) ከas ካሬ ሜትር በታች ለሆኑ የኪራይ ቤቶች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከso ካሬ ሜትር በላይ ለሆነ የኪራይ ቤቶች ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ
  7. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል በሽሮ ሜዳ ሽያጭ መደብር ሰነድ በመግዛት ተጫራቾች በአካል የኪራይ ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ አርጅናል በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ፖስታ) በማሸግ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው ሽያጭ መደብር ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  10. ከዋና መግቢያ በር ጀምሮ ማዕከሉ ለ3 ብሎኮች የተከፈለ እና ሦስት ዓይነት አገልግሎት እንዲሰጡ የተወሰነ ሲሆን
    1. ብሎክ 1 ለጥልፍና ስፌት (ጋርመንት) እና
    2. ብሎክ 2 ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት ለኪራይ የሚውል መሆኑን በመረዳት መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
  11. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን የንግድ ቤት አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ቀናት ውስጥ ውል በመያዝ በራሱ ወጪ አድሶ አሳምሮ ወደ ሥራ መግባት አለበት
  12. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

706-651-0917-77-22-65/0913-07-74-86/0918-04-32-12

እድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ገባ ብሎ ወይም FAO አጠገብ እና ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው ሽያጭ መደብር!

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
The Educational Materials Production and Distribution Organization invites bids to rent commercial space at Shiro Meda, opposite the American Embassy, for garment and cafe/restaurant services. Bidders must submit a renewed business license and taxpayer ID. The site is divided into Block 1 (garment) and Block 2 (cafe/restaurant).
Save Tender