Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል
  • Address ሰሜን ሸዋ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0222230592
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመጫረቻ ዋጋቸውን 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ (C.P.O)
  • opening dateከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals , Oxygen, Carbon Dioxide And Acetylene Gas Filling Service

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል


በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል

ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች የሚገኙ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት- ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የአከስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራነስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብራቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በ2019 በጀት ዓመት ማለትም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ውለታ በመያዝ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ቲን ነበርና የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ/የመ/ደ/ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን አ/ደ/ስ/ሂደት በመክፈል ወይም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር-0222230592 ይጠይቁ፡፡

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
The hospital seeks oxygen gas filling with transport (using supplier cylinders) and various laboratory machine reagents, under a framework contract. Eligible bidders must have a renewed legal trade license, TIN, and certificate. The hospital may cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender