Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462122370
  • Website
  • Deadline11 Oct 2026, 12:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Bid SecurityCPO 10,000 (አስር ሺህ ብር)
  • opening dateከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Categories Food And Beverage , Catering And Cafeteria Services , Ict Equipment'S And Its Accessories

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት1. የካፍቴርያ ኪራይ እና የህሙማን ምግብ አቅርቦት
  • ሎት2 የውሃ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት3. ኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት4 የሪፍሬሽመንት ግዥ
  • ሎት5. ኤሌክትሮኒክስ ግዥ
  • ሎት6. የሞተር ጎማና ባትሪ ግዥ
  • ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው
  • የዘመኑን የ2018 ዓ/ም ግብር የከፈሉ፣
  • እንደ አስፈላጊነቱ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • በመስኩ የንግድ ሥራ የተሰማሩ
  • የጨረታ ማስከበሪያ በሆስፒታሉ ስም የተሠራ CPO 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፣

የጨረታ ሰነዱ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ክፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በሰም በታሸገ ኤንቭሎፕ በድምሩ 6 ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡30 ሰዓት ላይ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ይታሸግና ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  • ፋይናንሻል ሠነድ ከሆስፒታሉ የተዘጋጀው ላይ ብቻ ዋጋ መሙላት ይገባል
  • በፋይናንሻል ሠነድ ላይ የዋጋ መሙያን መቀየርም ሆነ ከተጠየቀው ይዘት ውጪ መለኪያ በመቀየር ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አይቻልም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462122370

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Adare General Hospital seeks bidders for cafeteria rental and patient meal supply, water, electrical, refreshment, electronics, and motor tire/battery purchases. Eligible bidders need a valid trade license, 2018 tax payment, VAT registration, and relevant business experience.
Save Tender