Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
  • Address , Phone: ..............
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 3,000.00 (CPO)
  • opening dateበማግስቱ ከቀኑ 8፡00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Hotel Service Provision , Transportation Service And Cargo

ለስፖርተኞች የምግብና ውሃ፣ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ – ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 – በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት

በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ስፖርት ምክር ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1፡- ለስፖርተኞች የምግብ እና ውሃ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00

ሎት 2፡- የትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00

ሎት 3 ፡የመኝታ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሚያስችላቸው ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታስክ የተመዘገበ እና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል።
  3. በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን (CPO) "የልደታ ክፍለ ከተማ ስፖርት ምክር ቤት" በሚል ስም በማስራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤቱ 20 % ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፉ ሊያቀርቡ የሚችሉትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፤ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት ዕቃዎችን ቀደም ሲል አቅርቦች በተመረጠው ናሙና መሠረት ብቻ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ለመ/ቤታችን ንብረት ክፍል ማስረከብ አለበት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106 በላይ ተክሉ ኬክ ቤት ጀርባ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of food and water, transportation, and accommodation services for athletes, split into three lots. Bidders need a valid trade license, VAT registration, and TIN. A sample of offered goods must be submitted before closing. The office may adjust quantities by 20% and may cancel the tender.
Save Tender