Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address በአቃቂ ንግድ ባንክ ወደ ምዕራብ ገባ ብሎ የድሮ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 34 19 13
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በማይመለስ
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30
  • Categories Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather

በአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም እገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፥ አላቂ የብሮ እቃዎች ህትመት፥ አላቂ የት/ት እቃዎች፥ አላቂ የጽዳት እቃዎች፥ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት


የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም እገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፥ አላቂ የብሮ እቃዎች ህትመት፥ አላቂ የት/ት እቃዎች፥ አላቂ የጽዳት እቃዎች፥ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የሲፒኦ መጠን
ሎት1 6211 35,000.00
ሎት2 6212 5,000.00
ሎት3 6213 2,000.00
ሎት 4 6215 11,500.00
ሎት 5 6218 5,000.00
ሎት6 6219 2,000.00
ሎት 7 6313 10000.00
  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና መረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
  3. የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
  4. ተጫራቹ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት፡፡
  5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት ስም በባንክ በተመሰረከረለት ሲፒኦ ለእያንዳንዱ ለሚሳተፉበት ሎት ማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ከት/ቤቱ የፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 60 የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  7. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተጫራቾች ለሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ከአደራጂው አካል ደብዳቤ በማፃፍ እና ለሚያመርቱት እንደማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በመግዛት እና በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የእቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው። በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች እቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ መስሪያ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-10፡30 ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  10. ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ ነገርግን ከኛው ቀን በዓል ወይም እረፍት የሚሆን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  12. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ እንደተገለፀ የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
  13. ተጫራቾች ባሸነፉበት የዕቃ ብዛት ላይ መስሪያ ቤቱ 20% ወደ ላይ 20% አድርጎ መግዛት ይችላል፡፡ እንዲሁም መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 4 34 19 13

አድራሻችን፡- በአቃቂ ንግድ ባንክ ወደ ምዕራብ ገባ ብሎ የድሮ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ሰላም ፍሬ ጤና ጣብያ አጠገብ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The institution seeks to purchase various uniforms, consumable printing materials, teaching aids, cleaning supplies, assorted tools, and fixed assets. Bidders must have a renewed trade license, VAT registration, and supplier registration certificate. Samples must be submitted before bid opening.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender